Main Menu
  • plurk
Muslim Library | The Comprehensive Muslim e-Library
APP
Last Updated 2-12-2019
Wed, 25 Dec 2024
Jumaada Thani 24, 1446
Number of Books 10367
أكاديمية سبيلي Sabeeli Academy

ለአዲስ ሰለምቴ መመሪያ

ለአዲስ ሰለምቴ መመሪያ
  • Publisher: www.newmuslimguide.com
  • Year of Publication: 2014
  • Number of Pages: 242
  • Book visits: 5663
  • Book Downloads: 3295
  • Book Reads: 2131

ለአዲስ ሰለምቴ መመሪያ

ከጨለማ ወደ ብርሃን በመውጣት፣ ቀጥተኛ የሆነውን መንገድ በመምራት እንዲሁም ታላቅ ሃይማኖት የሆነውን እስልምና በማስያዝ አላህ (ሱ.ወ.) ፀጋውን ስላጎናፀፈህና ዕድለኛ ስላደረገህ እንኳን ደስ ያለህ!
ምክንያታዊ በሆነው ጀግንነት እውነትን ስትፈልግ የዚህ ታላቅ ሃይማኖት አባል ለመሆን በህይወትህ ውስጥ ትልቅ ውሣኔ ላይ በመድረስህ በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ!
የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ የገዛ አንድ ሰው አሊያም ደግሞ የአንድ ቡድን ወይም ተቋም አባል የሆነ ሰው የመሣሪያውን አጠቃቀም መመሪያ ለማወቅ ወይም አባል የሆነበትን ተቋም መተዳደሪያ ደንብ ለመረዳት መጓጓቱ

ይህ መፅሐፍ ዝርዝር የሆኑ ማብራሪያዎችን በማቅረቡ ረገድ ለንባብ ቀላል በሆነ አኳኋን ከመዘጋጀቱ
ጎን ለጎን አንዳንድ በዕለቱ የሚገጥሙህ የህይወት ጉዳዮች ሸሪዓዊ ብይናቸው ምን እንደሆነ ለማወቅ ከፈለግህም በቂ የሆነ ማመሳከሪያ እንዲሆን ተደርጎም ተዘጋጅቷል፡፡
ተጨማሪ የሆነው ፀጋና መቀናትን እንዲያጎናፅፍህ አላህን እንማፀነዋለን፡፡
ቀልብህን በርሱ ትዕዛዝና ሀይማኖት ላይ እንዲያፀናው እንዲሁም የትም ሆነህ ብሩክ እንዲያደርግህ እንለምነዋልን፡፡ ሁላችንንም የክብር
ቤቱ በሆነው ጀነት ከነቢያትና ከፃድቃኖች ጋር ያደርገን… አሚን!

Source: islamhouse

: